Tenbita Ermiase Primary and Middle School

Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

በዛሬው ዕለት በቀን 03/06/2017 የ2ኛ መንፈቀ ዓመት የመማር ማስተማሩ በጥሩ ሁኔታ የተጀመረ ሲሆን  ተማሪዎች በሰዓታቸው ተገኝተው ምገባና የት/ት ክፍለጊዜያቸውን በአግባቡ ለመከታተል ችለዋል ሰለሆነም አጀማምሩ በጥሩ ሁኔታ እንዲከናወን አስተዋጽኦ ያደረጋችሁ ሁሉ በተቋሙ ሰም ምስጋናችን የላቀ ነው። መልካም ስራ ስለሆነ በርቱ ጥሩ ስራ ነው።

Recent news

News

Model Exam

በዛሬው እለት 19/09/2017  በከተማ ደረጃ የተዘጋጀ የሁለተኛ መ..

News

የእውቀት ሽግግር

ትንቢተ ኤርሚያስ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሰኞ ማለዳ..

News

Experience Sharing Program

በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች የተመራ ልዑካን ቡድን በኮልፌ ቀራ..

Gallery

Blogs

Model Exam G6 & G8 በዛሬው እለት 19/09/2017  በከተማ ደረጃ የተዘጋጀ የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት የ6ኛ ክፍል እና  8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በተቀመጠው ፕሮግራም መሠረት በትንቢተ ኤርሚያስ ት/ቤት መሰጠት ተጀምሯል።                      &n.. Read More »
Posted on by
በፈተና ወቅት ማድረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች 🌟ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤✅ ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት። ✅አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ።✅ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና.. Read More »
Posted on by

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question
Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library

Copyright © All rights reserved.

Created with