18/09/2017 ዓ.ም
በት/ቤቱ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ አስቀድሞ የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የእውቀት ሽግግር መርሃ ግብር በተቋማዊ ባህል ዙሪያ እውቀታቸውን እና ልምዳቸውን ያጋሩት የት/ቤቱ ር/መ/ር ግርማው ብዙአለም ከዚህ ፕሮግራም ትልቅ እዉቀትና ልምድ ተቋማዊ ባህልን አጠናክሮ በመስራት የተቋምን ስኬት ማሳደግ እንደሚቻል ተግልፃል ። በዚህ ፕሮግራም ላይ በመርሃ-ግብሩ የት/ቤቱ ማኔጅመንት አባለት፣ መ/ራን እና የአ/ሰራተኞች ተሳትፈዋል።